በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር ሥጋት በኮቪድ-19


የድሬዳዋ አስተዳደር ሥጋት በኮቪድ-19
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

የድሬዳዋ አስተዳደር ከዚህ በፊት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲን ከጂቡቲ ለሚመለሱ ዜጎች ለይቶ ማቆያነት በመጠቀሙ በዩኒቨርሲቲው ላይ ጉዳት መድረሱንና ከጤና አንፃርም ከስደት ተመላሾቹ ጠፍተው ወደህብረተሰቡ ለመቀላቀል የሚያደርጉት የነበረው ጥረት ትልቅ የጤና ስጋት እንደፈጠረበት ገልጿል።

XS
SM
MD
LG