በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስ ምርመራ ማዕከል በሀዋሳ


የኮሮናቫይረስ ምርመራ ማዕከል በሀዋሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮናቫይረስ ምርመራ ዛሬ በሃዋሳ ከተማ በሚገኘው ማዕከሉ ጀመረ፡፡ በቀን 96 ናሙናዎችን የመመርመር አቅም ያለው ቤተ ሙከራ ስራ መጀመሩን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG