No media source currently available
በእነ አብዲ ሞሐመድ ኦማር መዝገብ ክሥ የተመሠረተባቸው አምስት ሰዎች ጉዳይ በሌሉበት እንዲታይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ወስኗል። በቂሊንጦ ወኅኒ ቤት ቃጠሎ ጥፋተኛ በተባሉ አራት ተከሣሾች ላይ የቅጣት ውሣኔ ለመስጠት ችሎቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።