No media source currently available
ፓሊስ በአቶ ጃዋር መሀመድ ቤት አደረኩት ባለው ብርበራ ህገወጥ የመገናኛ መሳሪዎች እንዳገኘ ለፍርድ ቤት ገለፀ። ለቀሪ ሥራዎችም ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠየቋል። አቶ ጃዋር የተጠረጠሩባቸውን የወንጀል ድርጊቶች አስተባብለዋል። ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጥቶ ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል።