No media source currently available
በነብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ የክስ መዝገብ ላይ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀረበው የይግባኝ ውሳኔ ለመስጠት መስከረም 21 ቀን 2012 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።