በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ


ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:43 0:00

የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የኖቬል ኮሮናቫይረስን ስርጭት ለመቆጣጠር ግብረኃይል አዋቅሮ እየተሰራ መሆኑን እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንደገና እንዲያጤነው ለመንግሥት ጥያቄ መቅረቡን ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ ለምርመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልኮ የነበረው የአራት ሰዎች ናሙና ከቫይረሱ ነፃ መሆኑንም አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG