No media source currently available
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዋና ዳሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ናቸው ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመከላከሉ ረገድ እያደረገች ስላለው እንቅስቃሴ ለአሜሪካን ድምጽ አስረድተዋል፡፡ በቻይና ሁቤይ ስለሚገኙ ተማሪዎች ጥያቄ ቀርቦላቸው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡