በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብርሃን ክንፎች፤ ሥነ ግጥማዊ ወጎች ከወጣቱ ገጣሚ ኤፍሬም ሥዩም ጋር


please wait

No media source currently available

0:00 0:08:02 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከጥቂት ዓመታት በፊት ሥዕላዊነት የጎላባቸው ሥንኞቹ “ሶሊያና” በሚል ርዕስ ለጆሮ ያበቃቸውን በፍልሥፍና፥ ሥነ መለኮት፥ ሥነ ውበትና በጠቅላላው በህይወት ልዩ ልዩ ዘርፎች ዙሪያ የተፃፉ 30 ግጥሞቹ ከግጥም አድናቂዎች ጋር የተዋወቀ ወጣት ገጣሚ ነው። በማስከተልም 17 ያህል ዘርፈ ብዙ ጭብጦች ላይ ያተኮሩ አዳዲስ ግጥሞቹን፤ በግሩም ሙዚቃ ታጅቦ ከተቀናበረ ሲዲ ጋር ብቅ ብሏል፤ ወጣቱ ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም።

ጥልቀትም፥ ምጥቀትም፤ በግልፅ ከሚታየባቸው፤ የኤፍሬም ስንኞች አንዳንዱን ይዘን ከኤፍሬም ጋር ያደረግነውን ወግ እናሰማችሁ።
XS
SM
MD
LG