No media source currently available
የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በሦስት ዙር ያካሄደውን ይፋ የሙያ ምስክርነት የመስማት ሂደት ዛሬ አጠናቋል።