በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቶሪ ኔልሰን ባለ 13 ሜዳልያዋ ቦክሰኛ


ቶሪ ኔልሰን ባለ 13 ሜዳልያዋ ቦክሰኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00

ቶሪ ኔልሰን አስራ ሦስት ጊዜ የቡጢ ሻምፒዮን ሆናለች። አሜሪካዊቷ ባለ ብዙ ሜዳሊያ። አሁን ደግሞ “ሴቶች፤ ወንዶች በሚሳተፉበት በማናቸውም የስፖርት ዓይነት መሣተፍ እንችላለን” በማለት የቀጣይ ትውልድ ሴቶችን እያበረታታች ነው።

ፋይዛ ኤልማስሪ፤ ቶሪን ሊዝበርግ፤ ቨርጂኒያ ውስጥ አግኝታታለች፥ ታሪኩን ቆንጅት ታየ ለዛሬ በአሜሪካና ህዝቧ ዝግጅቷ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG