አስመራ —
ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርንና ሽብርተኞችን ለመደገፍ የሚካሄድን ድጎማ ለማስቆም የሚያግዝ፣ አሥመራ ውስጥ ለሁለት ቀናት የተካሄደው ዓውደ-ጥናት ተጠናቀቀ።
ዓውደ ጥናቱ በኤርትራ መንግሥት እና የአፍሪካ የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ የገበያ ድርጅት(COMESA) በጋራ መሆን ያዘጋጀው መሆኑንም ታውቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።