በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የአባወራ ጉዞ”


“የአባወራ ጉዞ”
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:10 0:00

በአሜሪካዊው ደራሲ አርተር ሚለር የተደረሰው “Death of a Salesman” የተሰኘ ተውኔት “የአባወራ ጉዞ” በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ለመድረክ በቅቷል፡፡

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲና በብሔራዊ ቲያትር ትብብር ለመድረክ የበቃው የተውኔቱ ጭብጦች ቦታና ጊዜ የማይገድባቸው መሆናቸውን ኤምባሲው እና ኢትዮጵያዊያኑ አዘጋጆች ተናግረዋል።

ዋናው ገፀ ባሕርይ ዊሊ እና ቤተሰቡ የሚያልፉበት የሕይወት ውጣ ውረድ የወቅቱን የኢትዮጵያውያን ህይወትና የኑሮ ጫና እንደሚያሳይ የገለጹም አሉ።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG