No media source currently available
የ2019 የኬንያ የህዝብ ቆጠራ ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል። የኬን ያ ስታስቲክስ ቢሮ ዛሬ ለሀገሩ ርዕሰ ብሄር ሪፖርቱን ያቀረበ ሲሆንሀገሪቱ የህዝ ቆጥር ብዛት በ አለፉት አሥር ዓመታት ውስጥ በዘጠኝ ሚሊዮን መጨመሩን አስታውቋል።