No media source currently available
በታላቋ ብሪታንያ ስመ-ጥሩ የካርዲፍ ዩኒቨርሲቲ ባስተናገደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ውድድር የኬንያ አትሌቶች የበላይነቱን ተቀዳጅተዋል። በሴቶቹ ሦስቱንም ሜዳልያ ጠራርገው ወስደዋል።