No media source currently available
በዩናይትድ ስቴትስ የጥገኝነት (የፖለቲካል አሳይለም)ጥያቄያቸው ውድቅ ተደርጎ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ይደረጋሉ ስለተባሉት ሁለት ካሜሩናውያንን ጉዳይ ተቃውሟቸውን በማሰማት ላይ የሚገኙ ቡድኖች፣ ስደተኞቹ ወደ ካሜሩን ቢመለሱ ከፍተኛ ቅጣት ይጠብቃቸዋል በማለት ስጋታቸውን እየገለጹ መሆኑ ተዘግቧል፡፡