በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዊስኪ ከኢትዮጵያ...


ዊስኪ ከኢትዮጵያ...
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00

በኢትዮጵያ የሚመረተውን “ብላክ ዲር ዊስኪ” በአሜሪካ ገበያዎች ለማስተዋወቅ የአሜሪካ የምግብና መድሃኒት አስተዳደር (ኤፍዲኤ) ፈቃድና ይሁንታን ማግኘቱን

የኢትዮጵያ ብሄራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን አባተ አስታውቀዋል።

አቶ መስፍን ለቪኦኤ በሰጡት ቃል "አሜሪካ የመጣነው ምርቱን ለኢትዮጵያዊያን ለማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ወደ አሜሪካ ገበያ እንዲገባ ትልቅ ዝግጅት እየተደረገ በመሆኑም ጭምር እንደሆነ አመልክተዋል።

የፋብሪካው ዓመታዊ ገቢ 300 ሚሊዮን ዶላር መሆኑንና ባለፈው ዓመት ብቻ ወደ አንድ ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማስገኘቱን ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ፋብሪካ ከተቋቋመ ከ116 ዓመታት በላይ እንደሆነው ተገልጿል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG