No media source currently available
በቀውስ ጊዜ የሚሰጡ መረጃዎች ያለ ምንም አሻሚ ትርጉም ወደ ማኅበረሰቡ መድረሳቸውን ለማረጋገጥ ተደጋጋሚ ጥናት ማድረግ እንደሚገባ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች አሳሰቡ።