No media source currently available
ከደሴ 10 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው የቦሩ ሜዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለወትሮው በዓይን፣ በቆዳና በቲቢ ህክምናው ነበር በስፋት የሚታወቀው፡፡ ሆስፒታሉ መደበኛ አገልግሎቱን በማቆም የኮሮና ህክምና ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡