በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዕሁዱ ሠልፍ፤ የሠልፈኞች ሃሣብና የመንግሥት ምላሽ


ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰልፍ በአዲስ አበባ
ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰልፍ በአዲስ አበባplease wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በስምንት ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በመሃል አዲስ አበባ ከተማ ትናንት በተካሄደው ሕዝባዊ ተቃውሞ ላይ የተሣተፉ «የታሠሩ እንዲፈቱ፥ የተፈናቀሉ እንዲካሡ፥ ሕገ መንግሥት እንዲከበርና አፋኝ ያሏቸው አዋጆች እንዲቀሩ» ጠይቀዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በሰጠው ምላሽ «አንዳንዶቹ ጥያቄዎች ቀድመው የተመለሱ፥ ሌሎቹም አግባብ ያልሆኑ ናቸው» ብሏል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።
XS
SM
MD
LG