በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማያዊ ፓርቲ ሠልፍ ጠራ


ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ



please wait

No media source currently available

0:00 0:04:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪቃ ህብረት ሃምሣኛ ዓመት በሚከበርበት ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ይፋ አደረገ።

ዕለቱ የተመረጠውም “በመንግሥት ላይ ጫና ለመፍጠር ስለሚመች ነው” ሲል ፓርቲው አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ
XS
SM
MD
LG