No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንክን ስለ ደህንነት እና ኮቪድ-19 ለመምከር አውስትራሊያይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ በበዩክሬን ድንበር አቅራቢያ የተከማቸው የሩሲያ ጦርና በቻይናና ሩሲያ መካከል እያደገ የመጣው ወዳጅነትም ትኩረት የሳበ ጉዳይ ሆኗል፡፡