በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ዴሞክራሲ አደጋዎች በመሪዎቿ አንደበት


የአሜሪካ ዴሞክራሲ አደጋዎች በመሪዎቿ አንደበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00

ዴሞክራሲ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንደሚገኝ ፕሬዚዳንቷ ጆ ባይደን አስታወቁ።

“አደገኛ” ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ለጠሩት ሁኔታ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የሚደግፏቸውን “ሥጋት ደቅነዋል” ያሏቸውን ሪፓብሊካን ተጠያቂ አድርገዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ ፕሬዚዳንቱ ትናንት ካደረጉት ንግግር ቀደም ብለው ተገዳዳሪ መልዕክት ያስተላለፉት በተወካዮች ምክር ቤቱ የአናሳዎቹ ሪፓብሊካን እንደራሴዎች መሪ ኬቭን ማካርቲ ባይደንን በከፋፋይነት ከስሰው “ቀድመው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው” ብለዋል።

XS
SM
MD
LG