No media source currently available
የባይደን ፖሊሲ ለዓለም ምን ትርጉም ይኖረው ይሆን? በሰሜን ካሮላይና ኤ ኤንድ ቲ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የዓለምአቀፍ ግንኙነቶች፣ እንዲሁም አቴንስ ኦሃዮ በሚገኘው ስክሪፕስ የጋዜጠኛነት ትምህርት ቤት የጋዜጠኛነት መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ቡሩክ ኃይሉ ትንታኔና ማብራሪያ ይሰጡናል።