በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤንሻንጉል-ጉምዝ ባለሥልጣናት ታሠሩ


ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም - የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር
ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም - የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትርየቤንሻንጉል-ጉምዝ ወረዳዎች
የቤንሻንጉል-ጉምዝ ወረዳዎች

please wait

No media source currently available

0:00 0:01:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአማራ ክልል ተወላጅ የሆኑ አርሶ አደሮችን ህገወጥ በሆነ መንገድ በማፈናቀል የተጠረጠሩ 35 የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አመራር አባላት ከኃላፊነታቸው እንደተነሡ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡

ቤንሻንጉል-ጉምዝ
ቤንሻንጉል-ጉምዝ
ሚኒስትሩ ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዳስታወቁት ከኃላፊነት ከተነሱት መካከል አሥራ ሁለቱ በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡

ለዝርዝሩ የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፤ የድምፅ ፋይሉ ተያይዟል፡፡
XS
SM
MD
LG