በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤንሻንጉል የቀጠለው ጥቃትና የብልፅግና ግምገማ


በቤንሻንጉል የቀጠለው ጥቃትና የብልፅግና ግምገማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:41 0:00

“በቤንሻንጉል ጉምዝ የተለያዩ ወረዳዎች ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ዕድሜ የሰጣቸው የአካባቢው መልክዐምድር እና የክረምቱ ወቅት ነው” ብለዋል የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይስሃቅ አብዱልቃድር ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል።

XS
SM
MD
LG