No media source currently available
በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ለመዘከር የአድዋ ድል አድራጊ አባቶች ያለፉበትን መንገድ በማየት እና ታሪክ በማንበብ የእግር ጉዞ የሚያደርጉት የጉዞ አድዋ ተጉዋዦች ለ7ኛ ጊዜ መንገድ ጀምረዋል፡፡