No media source currently available
ህወሓት እና ኦነግ ሸኔ የተሰኙ ድርጅቶች በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጠየቀ። ለአለፉት ዓመታት በኃይል በህወሓት ተወስደዋል ያላቸው የአማራ መሬቶች ወደነበሩበት እንዲመለሱም ጥሪ አቅርቧል።