No media source currently available
አዲስ አበባ ከተማ ራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌዴሬሽኑ አንድ ክልል ሆና እንድትመሰረት ዘመቻ መጀመሩን ባልደራስ ለእውነተኛና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ይፋ አደረገ። ይህ ጥያቄ በሃገሪት ሕገ መንግሥት ዕውቅና ቢያገኝም ተግባራዊ እንዳልተደረገም አስታውቋል።