በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ጎንደር ዞን ጥቃት አራት ሱዳናውያን ስደተኞች መቁሰላቸው ተገለጸ


please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

በምዕራብ ጎንደር ዞን ከመጠለያ ወጥተው መኖሪያቸውን በመንገድ ዳር ባደረጉት የሱዳን ስደተኞች ላይ፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተፈጸመ ጥቃት አራት ሰዎች መቁሰላቸውን፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር በምሕጻሩ ዩኤንኤችሲአር ለአሜሪካ ድምፅ ገለጸ፡፡

በጥቃቱ ማዘኑን የገለጸው ተቋሙ፣ የቆሰሉት አራቱ ሰዎች፣ በጎንደር ሆስፒታል የሕክምና ርዳታ እንዲያገኙ መደረጉን አስታውቋል፡፡

XS
SM
MD
LG