ጭንቀት የሰውነታችንን በሽታን የመከላከል አቅም በማዳከም ለተለያዩ የህመም ዐይነቶች ማጋለጡን አስመልክቶ የሳይንሱን ዓለም እይታ የቃኘው የምሽቱ ሃኪምዎን ይጠይቁ በተከታታይ ቅንብሩ ጭንቀትን ለማርገብ የሚያግዙ ብልሃቶች ጨምሮ ከባለ ሞያ ጋር የተካሄደ ምልልስ ይዟል።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን የዩናይትድ ስቴትሱ ባሮ የነርቭ ሕክምና ተቋም መምህር፣ ተመራማሪና የነርቭ እና የአእምሮ ሃኪሙ ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው።
ክፍል አንድ:- ጭንቀት እና ጣጣው
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
ክፍል ሁለት:- መላው ምንድ ነው?
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
መድረክ / ፎረም