No media source currently available
እዮብ መኮነን በወጣትነታቸው ካለፉ ኢትዮጵያዊያን ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው፡፡ የእዮብ የሙዚቃ ስራዎች ከህልፈት በኋላ ተሰብስበው በሙሉ አልበም በነገው ዕለት ይለቀቃል። ከይሳቃል ኢንተርቴይንመንት የድምፃዊ እዮብ መኮነን ስራ አስኪያጅ እዮብ አለማየሁ ከስቱዲዮ ተሰባስበው ለአልበምነት የበቁትን ዜማዎች አስምልክቶ በጋቢና ቪኦኤ ከሱራፌል ሽፈራው ጋር ቆይታ አድርገው ነበር።
አስተያየቶችን ይዩ
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ
አስተያየቶችን ይዩ (1)
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ