No media source currently available
በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ15 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገለፁ። የክልል፣ የዞንና ቀይ መስቀል ሰብዓዊ ድጋፍ እያደርጉ መሆናቸውንም ተናግረዋል።