በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በተሰጠ መግለጫ የምሁራን አስተያየት -ክፍል አንድ


በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በተሰጠ መግለጫ የምሁራን አስተያየት -ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:25:53 0:00

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካዔል በቅርቡ በመቀሌ ከተማ ባካሄዱት ጋዜጣዊ ጉባዔ ላይ በትግራይና በአጠቃላይ በሀገሪቱ ስላለው ሁኔታ ሰፊ መግለጫ ሰጥተዋል። ባነሷቸው ነጥቦች ላይ አመለካከታቸውን እንዲገልፁ የህግ ምሁር ዶ/ር መሀሪ ረዳኢንና በፖለቲካ ሥራ የተሰማሩትን አቶ ገብሩ አስታትን ጋብዘናል።

XS
SM
MD
LG