“ለሕይወታችን እንሰለፍ” ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ከልጆቹ ጋር የወጣ ትውልደ ኢትዮጵያ
- ቪኦኤ ዜና
የዩናይትድ ስቴትስ ዋና ከተማ ዋሺንግተን ዲሲና ሃምሳውም ግዛቶች በመቶዎች ሺሆች የሚቆጠሩ ሰልፈኞችን ዛሬ አስተናግደዋል። የሰልፉ መሪ ርዕስ “ለሕይወታችን እንሰለፍ” የሚል ሲሆን የጦር መሣሪያዎችን በመያዝ አሠራር ላይ የጠበቀ ቁጥጥር እንዲደረግ የሚጠይቁ ሰልፈኞች ናቸው በየአደባባዩ የወጡት።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች