በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬኒያ የአራዳ ቋንቋ የሚቀርበው የወጣቶች ሬዲዮ መሰናዶ


በኬኒያ የአራዳ ቋንቋ የሚቀርበው የወጣቶች ሬዲዮ መሰናዶ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

በኬኒያ ዋና ከተማ ናይሮቢ፣ በተለምዶ የአራዳ ቋንቋ በሚሰኘው ሼንግ የሚባል የአካባቢው ቋንቋ የሚቀርበው የሬዲዮ መሰናዶ፣ እጅግ ብዙ ታማኝ የመሰናዶ ተክታዮችን አፍርቷል፡፡ ሼንግ፥ የስዋሂሊ፣ የእንግሊዝኛ እና ሌሎች ቋንቋዎች ተደባልቀው የፈጠሩት የአራዳ ቋንቋ ነው፡፡

የቪክቶሪያ አሙንጋ ዘገባ ነው፡፡ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG