በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች የጋራ ውይይት


የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች የጋራ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00

የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች የሀገርን አንድነት በሚያጠነክሩ እና የህዝቦችን ደኅነነት በሚጠብቁ አጀንዳዎላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ተጠየቀ። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ከሰሞኑ ባደረጉት የጋራ ውይይት ከዕለት ወደ ዕለት ቅርፁንና ይዘቱን እየቀያየረ ያለው የሀገሪቱ ፖለቲካ እንዳሳሰባቸው ገልፀው ህዝብን ከሚከፋፍል አጀንዳ በመውጣት አሁን ሀገሪቱ ካለችበት ችግር ማውጣት እንደሚገባም አሳስበዋል።

XS
SM
MD
LG