No media source currently available
ችግሮች ሲፈጠሩ ከችግሮች ጀርባ እነማን እንዳሉ የማንረዳ አመራሮች ሆነን ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ህልውናና ለኢትዮጵያ አንድነት ስንል፣ አስፈላጊውን መስዋህት ለመክፈል ቆርጠን የተነሳን፡ ከፓርቲ በላይ ህዝብ ይበልጣል የሚል አስተሳሰብ ስላለን ነው።