በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታ፣ የአሜሪካ ኤምባሲና የህወሓት ምላሽ


የአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታ፣ የአሜሪካ ኤምባሲና የህወሓት ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:03 0:00

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል። የአሜሪካ ኤምባሲ የደህንነት ማሳሰቢያ አውጥቷል። በጎንደር ከተማና በአካባቢዋ ተከስቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ የፀጥታው ሁኔታ ወደነበረበት መመለሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ክሱ ምላሽ ሰጥተዋል።

XS
SM
MD
LG