No media source currently available
የአማራ ክልል መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገር ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ትናንት በሰጡት መግለጫ ወያኔ ከፈተብን ላሉት ጥቃት አፀፋ እንዲወስድ ለሕዝቡ ጥሪ አድርገዋል። ለፕሬዚዳንቱ ክስ ከህወሓት ወይም መንግሥት በሽብርተኛነት ከፈረጃቸውና እራሳቸውን የትግራይ ኃይሎች ብለው ከሚጠሩት ወገኖች የተሰጠ ምላሽ ለጊዜው የለም።