No media source currently available
የአማራ ክልል ምክር ቤት ለአራት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ጉባዔ የክልሉን የፀጥታ ኃላፊና የዳኞችን ሹመት በማፅደቅ አጠናቅቋል።