No media source currently available
“የአመራር ቁርጠኝነት ማነስ በአማራና በአፋር ድንበሮች ላይ የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት እንዳይፈቱ አድርገዋል” ሲሉ የሁለቱም ክልሎች ፕሬዚዳንቶች ገልፀዋል።