በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስራኤል የፍልስጥኤማውያን ተዋጊዎችን መኖሪያ ቤቶች አፈረሰች


እስራኤል የፍልስጥኤማውያን ተዋጊዎችን መኖሪያ ቤቶች አፈረሰች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00

እስራኤል፣ ባለፈው የመጋቢት ወር፣ ቴል አቪቭ ውስጥ፣ አንድ ሰው ገድሎ ሌሎች ሁለት ሰዎችን ባቆሰለው ጥቃት፣ ተጠያቂ ነው ያለችውን ፍልስጥኤማዊ መኖሪያ ቤት ማውደሟን ተከትሎ፣ በኃይል በተያዙት የፍልስጥኤም ግዛቶች ብጥብጡ ቀጥሏል።

የአሜሪካ ድምፅዋ ከፍተኛ የዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ያጠናቀረችውን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ ዐማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG