በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ እና የተቀጣጠለው የእስራኤል እና የፍልስጥኤማውያን ግጭት


ዩናይትድ ስቴትስ እና የተቀጣጠለው የእስራኤል እና የፍልስጥኤማውያን ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:35 0:00

በእስራኤል በተያዘው የዌስት ባንክ አካባቢ፣ ለበርካታ ዓመታት ከተከሠቱት ከባድ ግጭቶች ጋራ የሚስተካከል ግጭት እየተቀጣጠለ ይገኛል።

ከትላንት በስቲያ ረቡዕ፣ አራት እስራኤላውያን በፍልስጥኤማውያን ታጣቂዎች ተገድለዋል። ግድያ ለመበቀል የተነሣሡ በመቶዎች የተቆጠሩ እስራኤላውያን ሰፋሪዎች በአጸፌታው፣ በዚያው ዕለት፣ አንዲት የፍልስጥኤማውያን ከተማን በመውረር ጥቃት አድርሰዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ፣ የእስራኤል መንግሥት፣ የዚህን ጥቃት ፈጻሚዎች ለፍርድ እንዲያቀርብ ጠይቃለች።

የቪኦኤ የዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG