በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካርቱም ነዋሪዎች ኑሮ ቢጫናቸውም የረመዳን ወርን ያፈጥራሉ


የካርቱም ነዋሪዎች ኑሮ ቢጫናቸውም የረመዳን ወርን ያፈጥራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:01 0:00

በሱዳን ከሀገራዊ ኢኮኖሚው መዳከም የተነሣ ዜጎች ኑሮው ቢጫናቸውም፣ በወርኀ ረመዳን ማፍጠራቸውን አላስታጎሉም፡፡

ሙስሊም የካርቱም ነዋሪዎች፣ ለረዥም ጊዜ እንዳስለመዱት፣ በጎዳናዎች ላይ ከተጓዦች ጋራ ማዕድ በመጋራት ጾማቸውን ይፈታሉ፡፡ በካርቱም ከረመዳን ጾም ፍቺ ቀደም ሲል፣ መንገዶችን በምንጣፍ እየሸፈኑ ማስጌጥ እና የጎዳና ላይ ማዕድ ማጋራት፣ በወርኀ ጾሙ የተለመደ ክንውን ነው፡፡

ሲዳህመድ ኢብራሂም ካርቱም ውስጥ ነዋሪዎችን በማነጋገር ያጠናቀረውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG