በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የተለያዩ ዋና ከተሞች ይኖሩታል


ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የተለያዩ ዋና ከተሞች ይኖሩታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከአንድ በላይ ዋና ከተማ እንዲኖረው የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።የክልሉ ምክር ቤት ረቂቅ ዐዋጁን ትላንት ማፅደቁን የክልሉ መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ

ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ።

በብዝኃ ከተሞች ማቋቋሚያ ረቂቅ ዐዋጅ መሰረት ከካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፣ ከዳውሮ ዞን የተርጫ ከተማ ፣ ከቤንች ሼክ የሚዛን አማን ከተማ እና ከሻካ ዞን የቴፒ ከተማ መመረጣቸውንም ተገልጿል።

የሃዋሳው ዘጋቢያችን በዚህ ዙሪያ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የከተማ ዕድገት እና ቀጠናዊ ጥናት ተመራማሪ ዶክተር ኢንጂነር እሸትየሁ ክንፉን አስተያየት አካቶ ዘገባ አሰናድቷል።

XS
SM
MD
LG