በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም ባንክ በተፈጥሮ አደጋ ለተጠቁ ሀገራት የእዳ ክፍያ እፎይታን ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል


የዓለም ባንክ በተፈጥሮ አደጋ ለተጠቁ ሀገራት የእዳ ክፍያ እፎይታን ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00

በተፈጥሮ አደጋዎች የተጎዱ ሀገራትን ለማገዝ፣ የብድር ክፍያ እፎይታን ጨምሮ የሚወሰዱ ሌሎች እርምጃዎችን የዓለም ባንክ ዋና ኃላፊ ዛሬ ሐሙስ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኃላፊው ዕርምጃዎቹን ይፋ የሚያደርጉት አዲስ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ስርዓት አጀንዳን ለማስተዋወቅ ፓሪስ ፈረንሳይ ላይ እየተካሄደ ባለው የዓለም መሪዎች ጉባዔ ላይ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ።

XS
SM
MD
LG