በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

1431ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል ዛሬ እየተከበረ ነው


የእስልምና ዕምነት ተከታዮች የረመዳን ፆማቸውን ዛሬ አፈጠሩ(ፈቱ) የእስልምና ዕምነት ተከታዮች የረመዳን ፆማቸውን ዛሬ አፈጠሩ(ፈቱ)

የኢድ አልፈጥር በዐልን በአሁኑ አመት ለየት የሚያደርገው ከኢትዮጵያ አዲስ አመት ዋዜማ ጋር አንድ ቀን መዋሉ ነው፡፡ ብዙሀን የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በደመቀ ሁኔታ በዓሉን ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ የበዓሉን አከባበር በአዲስ አበባ እስቴዲየም መለስካቸው አምሓ ተከታትሎ ዘግቦልናል፡፡

XS
SM
MD
LG