በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሊባኖስ እየጨመረ የመጣው የኢንተርኔት ክፍያ የስደተኛ ሠራተኞችን ህይወት ከባድ አድርጎታል


በሊባኖስ እየጨመረ የመጣው የኢንተርኔት ክፍያ የስደተኛ ሠራተኞችን ህይወት ከባድ አድርጎታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00

በሊባኖስ እጅግ እያሻቀበ የመጣው የኢተርኔት ክፍያ በሃገሪቱ በሚኖሩ ስደተኛ ሠራተኞች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ጫና አሳድሯል።

በትውልድ ሀገራቸው ካሉ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት፣ እርስ በርስ ለመረዳዳትና ሥራቸውን ለማቀላጠፍ የሚጠቀሙበት የኢንተርኔት ዋጋ በጣም በመጨመሩ እንደወትሮው ለመኖር አስቸጋሪ ሆኗል።

XS
SM
MD
LG