በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ የሚገኙ የኮንጎ ቱትሲ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጠየቁ


ኬንያ የሚገኙ የኮንጎ ቱትሲ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00

ኬንያ ውስጥ በስደተኝነት የሚኖሩ ቱትሲዎች “ወደ ዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ መልሱን” በማለት ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ናይሮቢ ውስጥ ሰልፍ መውጣታቸው ተዘግቧል።

ቱትሲዎቹ ስደተኞች ከበርካታ ዓመታት በፊት ከኮንጎ ብጥብጡ ሸሽተው ወደ ኬንያ መሰደዳቸውን ይናገራሉ። ኪንሻሳ በበኩሏ “የሩዋንዳ ዜጎች ስለሆኑ አልቀበላቸውም” ብላለች።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG