በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ክልል ለሁለት ተከፈለ


ደቡብ ክልል ለሁለት ተከፈለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

ደቡብ ክልል የሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ለኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች” የተሰኘ ክልል እንዲቋቋም ተወሰነ።

በሌላ በኩል ተቀራራቢ ዞኖች በአንድነት እንዲደራጁ መንግሥት ያቀረበውን ምክረ ሐሳብ ያልተቀበለው ጉራጌ ዞንን ጨምሮ በደቡብ ክልል ስር የሚገኙ ቀሪ አምስት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በሚል አንድ ክልል ሆነው እንዲቀጥሉ ተወሰነ።

የተለያዩ ገደቦች የተጣለበት ጉራጌ ዞን ከዛሬ ጀምሮ በኮማንድ ፖስት ሥር እንዲቆይ ተብሏል።

XS
SM
MD
LG